'ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “ለእኔ ትክክለኛው ጊዜ ገና አልደረሰም፤ ለእናንተ ግን ማንኛውም ጊዜ ምቹ ነው። 'ዮሐንስ 7:6
'Jesus therefore saith unto them, My time is not yet come; but your
time is always ready. 'John 7:6
'ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “ለእኔ ትክክለኛው ጊዜ ገና አልደረሰም፤ ለእናንተ ግን ማንኛውም ጊዜ ምቹ ነው። 'ዮሐንስ 7:6
'Jesus therefore saith unto them, My time is not yet come; but your
time is always ready. 'John 7:6
'በሚመጣበትም ጊዜ ዓለምን ስለ ኀጢአት ፣
ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ ይወቅሳል። '
ዮሐንስ 16:8
' And when he is come, he will reprove the world of sin, and of
righteousness, and of judgment: 'John 16:8
'ለሰው ሁሉ ብርሃን ሰጪ የሆነው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም እየመጣ ነበር። '
ዮሐንስ 1፡9
'That was the true Light, which lighteth every man that cometh into the
world. 'John 1፡9
'The clouds poured out water: the skies sent out a sound:
thine arrows also went abroad. ' Psalms 77:17